premise
stringlengths 10
144
| hypothesis
stringlengths 4
84
| label
int64 0
2
|
|---|---|---|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ
|
የትምህርት ቤቱ አውቶብስ እንዲያወርደው እናቱን ጠራ
| 1
|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ
|
አንድም ቃል አልተናገረም
| 2
|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ
|
ቤት እንደደረሰ ለእናቱ ነገራት
| 0
|
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር
|
ዋሽንግተን ሄጄ ስለማላውቅ እዚያ ስመደብ ቦታውን ለማግኘት ስሞክር ጠፋብኝ
| 1
|
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር
|
ወደ ዋሽንግተን ስሄድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በትክክል አውቄ ነበር
| 2
|
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር
|
ምን እንደማደርግ እርግጠኛ ስላልነበርኩ ሪፖርት እንዳደርግ ወደተመደብኩበት ወደ ዋሽንግተን ሄድኩ
| 0
|
መሄድ አልተፈቀደለትም
|
ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋበዘ እና በልምዱ የተደሰተ ነው
| 2
|
መሄድ አልተፈቀደለትም
|
እንዲካፈል አልተፈቀደለትም
| 0
|
መሄድ አልተፈቀደለትም
|
ወደ ሙዚየሞች መክፈቻ እንዲሄድ አልተፈቀደለትም
| 1
|
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር
|
እሽ ካልኩ በሁኣላ አለቀ
| 0
|
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር
|
አይሆንም አልኩት እና እየተጓተተ ሄደ
| 2
|
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር
|
አዎ ስል በዚያ ቀን ልንጋባ ወሰንን
| 1
|
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው
|
ከመጀመሪያው በደንብ ተረድቻለሁ
| 2
|
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው
|
ገንዘቡ የት እንደገባ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር
| 1
|
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው
|
ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር
| 0
|
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር
|
የአያቴ እህት ነጭ ነበረች እና ወደ ቴክሳስ ተዛወረች
| 2
|
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር
|
የአያቴ እህት ነጭ አልነበረችም
| 0
|
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር
|
የአያቴ እህት ነጭ አልነበረችም ነገር ግን ወደ ትምህርት ቤት እንድትሄድ መሆን ትፈልግ ነበር
| 1
|
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር
|
አባቱ በህይወቱ ምንም ነገር አልነበረውም
| 2
|
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር
|
አባቱ 2000 ሄክታር የእርሻ መሬት ነበረው
| 1
|
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር
|
አባቱ ብዙ ንብረት ነበረው
| 0
|
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር.
|
ስራ ስላልነበረኝ ሁሉንም ሳጥኖች እቤት ውስጥ አስቀመጥኳቸው
| 2
|
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር.
|
ሳጥኖቹን ወደ ጃፓን ላክኳቸው
| 1
|
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር.
|
ላኳቸው
| 0
|
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ
|
ደህና እንድሆን መከለያው ጥብቅ መሆኑን አረጋገጥኩ
| 1
|
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ
|
ልክ እንደዛ ነው ያልተነካካሁት
| 2
|
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ
|
ልክ እንደዚያ ነው የተያያዝኩት
| 0
|
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው
|
እሱ በጣም ታማኝ እና ጥሩ ነበር
| 2
|
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው
|
እብሪተኛ ስለነበር ጠልቸው ነበር
| 1
|
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው
|
የእሱ አድናቂ አልነበርኩም
| 0
|
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ።
|
በአውሮፕላኑ ውስጥ ያሉት ሁሉም መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ አልነበሩም
| 2
|
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ።
|
እሱን ማውጣት ከባድ ነበር
| 1
|
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ።
|
በአውሮፕላኑ ውስጥ የሚቀልጡ መሳሪያዎች ነበሩ
| 0
|
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር
|
ወዮ፣ በቋንቋ ችግር ምክንያት በግልፅ መረዳት አልቻለችም ነበር
| 1
|
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር
|
በእርግጥም አላወቀችም ነበር
| 0
|
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር
|
የምንናገረውን በትክክል ታውቅ ነበር
| 2
|
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር
|
ለሁሉም ስትናገር አልሰማኋትም
| 0
|
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር
|
የተናገረችውን ሁሉ ሰምቻለሁ
| 2
|
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር
|
በዚያን ሰአት ከሌላ ሰው ጋር እያወራሁ ነበር
| 1
|
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ
|
በ አየር ንብረቱ ምክኒያት ሁለት አውሮፕላኖች ጠፍተው ነበር
| 1
|
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ
|
ሁለት አውሮፕላኖች ጠፍተው ነበር
| 0
|
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ
|
አውሮፕላን አጥተን አናውቅም
| 2
|
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ
|
ምንም እገዛ አልፈልግም
| 2
|
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ
|
እኔ ማድረግ የምፈልገው ትልቅ ሥራ ነው
| 1
|
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ
|
ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ
| 0
|
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር
|
ምንም እንኳን ስሙ ቢሆንም የእባብ ወንዝ በእውነቱ ምንም እባብ የለውም ፣ ስሙም ለእሱ S ቅርፅ ነው
| 2
|
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር
|
የእባብ ወንዙ ብዙ ባለመንጠቆ ኤሊዎች አሉት
| 1
|
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር
|
የእባብ ወንዙ በእባብ ተሞልቷል
| 0
|
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም
|
ጥሩ ለመሆን በቀን አስር ሰአታት ማሳለፍ ያለብህ ይመስለኛል
| 1
|
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም
|
እኔ እንደማስበው ጥሩ ለመስራት ለእዚያ ነገር መሰጠት ያስፈልግሃል
| 0
|
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም
|
በቁም ነገር ካላየኸው ችግር የለውም
| 2
|
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን
|
በጣም አሰልቺ እንደሚሆን እና እኛን የሚወክሉትን መለወጥ ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ ስለዚህ ለመለወጥ እንኳን መሞከር የለብንም
| 2
|
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን
|
የሚወክሉንን መቀየር ፈታኝ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ግን በመጨረሻ ጠቃሚ ነው
| 1
|
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን
|
እኛን በሚወክሉት ላይ ለውጥ ማድረግ አለብን
| 0
|
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ
|
ስልጠናውን ከጨረሱ በኋላ ጠንከር ያሉ እና የተረጋጉ ይሆናሉ
| 2
|
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ
|
በስልጠና ወቅት በፍጥነት ይለወጣሉ
| 1
|
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ
|
ስልጠና ሲወስዱ በጣም ደስተኞች ሊሆኑ ይችላሉ
| 0
|
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ
|
እኔ እንደማስበው አንድ ክስ ለብዙ ዓመታት ሊቆይ መቻሉ እብደት ነው
| 1
|
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ
|
ለረጅም ጊዜ መቆየት መቻሉ እማይታመን ነው ብዬ አስባለሁ
| 0
|
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ
|
ለአንድ ሳምንት ብቻ ይቆያል
| 2
|
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ
|
ያለህ ሶኬት የሌለው ነበር አስተካክል
| 0
|
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ
|
የነበረው በእርግጠኝነት ባለሶኬት ስሪት ብቻ ነበር
| 2
|
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ
|
አማራጭ ሶኬት ያለው ሊኖርዎት ይችላል
| 1
|
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው
|
ተማሪዎቹ ወይም የአስተማሪዎቹ ረዳቶች አደረጉት ትላላችሁ?
| 2
|
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው
|
አስተማሪዎች ናቸው ወይስ ወላጆች
| 0
|
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው
|
ስለ ወላጆች እና ስለ አስተማሪዎች ምን ማለት ፈልገው ነው
| 1
|
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም
|
በዕፅ ምርመራው ፍፁም ተቃራኒ ነኝ በ አዕምሮየ ምንም ጥርጣሬ የለም
| 2
|
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም
|
የ ዕፅ ምርመራ ባደርግ ጥሩ ምሆን ይመስለኛል
| 1
|
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም
|
ይመስለኛል ነገር ግን የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራን በተመለከተ ስሜቴን አላለፍኩም
| 0
|
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ
|
በብሄራዊ ዜና ስለተጎዱት አካባቢወች አሳሰበኝ
| 0
|
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ
|
ስለአካባቢያችን ስጋቶች ብሔራዊ ዜናው ምን እንደሚሸፍን ግድ ይለኛል
| 2
|
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ
|
ብሔራዊ የዜና ማሰራጫዎች አካባቢያችንን ኋላ ቀር ያስመስሉታል
| 1
|
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል
|
ቤት ስሰራ የስራ ልብስ አለብስም
| 0
|
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል
|
ቤት ስሰራ ቱታ ሱሪ ውጪ ሌላ ነገር አልለብስም
| 1
|
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል
|
አሁንም እቤት ውስጥ ስሰራ ቀሚስ እለብሳለሁ ምክንያቱም የበለጠ አንደዘነጥኩ ይሰማኛል
| 2
|
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ
|
የመኖሪያ ቦታ መኖር ማለት የህልም መሳካት ነው
| 1
|
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ
|
የመኖሪያ ቦታ ቢኖረኝ ኖሮ የምር ግድ የለኝም ነበር
| 2
|
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ
|
የመኖሪያ ቦታ መኖር ጥሩ ነው
| 0
|
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር
|
በገንዘብ የተደገፈ ኮርፖሬሽን ቢሆን ኖሮ ለማወቅ ቀላል ይሆን ነበር
| 1
|
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር
|
ኮርፖሬሽኑን በገንዘብ ሚደግፉ መሆናቸውን ሳውቅ ተናድጀ ነበር
| 2
|
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር
|
ኮርፖሬሽኑ በገንዘብ ቢደገፍ ኖሮ እኔን አይረብሸኝም ነበር
| 0
|
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው
|
እዚህ አካባቢ ያለው ኮኔክሽን አንዳንዴ ጥሩ ነው
| 1
|
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው
|
ምንም ዓይነት ኮኔክሽን ከዚህ አናገኝም
| 0
|
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው
|
በጣም ጥሩ ኮኔክሽን ነው ያለን እዚህ አካባቢ
| 2
|
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው
|
ደስ ከሚለኝ አንዱ መጎብኘቱ ነው
| 1
|
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው
|
አንዱ የመናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው
| 0
|
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው
|
ምንም ጥቅማጥቅም አናገኝም
| 2
|
በጣም መጥፎ ነው
|
ጥሩ እንዳልሆነ ሰምቻለሁ
| 1
|
በጣም መጥፎ ነው
|
በጣም ነው የሚያስጠላው
| 0
|
በጣም መጥፎ ነው
|
ምንም መጥፎ አደለም
| 2
|
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው
|
ሁሉም ሞሎኪውላኪዊው እቃዎች እኩል ወሰብሰብ ናቸው
| 2
|
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው
|
ብዙ ወሰብሰብ ሞሎኪውላኪዊው እቃወች በተለያየ ሁኔታ ሊከሰቱ ይችላሉ
| 0
|
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው
|
እነዚህ ሞሎኪውላኪዊው መሳሪያዎች በብዛት መርዛማዎችን መከላከያ ለማምረት ይጠቅማሉ
| 1
|
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም
|
አልጎሪዝሙ ያለ ሰው ውሳኔ ምርጥ ሳንዶች እንዴት እንደሚሰራ መወሰን አይችልም
| 1
|
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም
|
ይህንን ችግር በራሱ መልስ ይሰጥ የሚችል መሳሪያ የለም
| 0
|
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም
|
ይሄ መሣሪያ በማንኛውም ሁኔታ ያለምንም ችግር ይሰራል
| 2
|
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ
|
ለመቤዠት ግለሠቦች ወደ ህግ መምጣት አለባቸው
| 2
|
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ
|
አሜሪካን ህግ ያድናታል
| 1
|
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ
|
ህግ ህብረተሰብን እና ሃገርን ያድናል
| 0
|
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል
|
በ 1787 ሰዎች ወደ ነጻ መሬቶች ያደረጉትን ማንኛውንም ባሪያ እንዳይመልሱ የሚከለክል ህግ ወጣ
| 2
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.